Etel EthiopianTelecom + Amole 8.2.1 Apk

Etel  EthiopianTelecom + Amole 8.2.1 icon
Category: Lifestyle
Requires: Android 4.1 and up
Curent version: 8.2.1
Updated: 12.01.2022
Price: Free
Size: 8.61 Mb
Download: 112

Rate saved, Thank!

4.5 (1 votes)

Description of Etel EthiopianTelecom + Amole

In this update, “Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ” is rebranded to “Etel 630” . Etel 630 has many SIM card related functionalities for Ethiopian Telecommunication corporation (Ethio Telecom / telebirr) customers and for Dashen banks "Amole" customers. This Etel 630 makes your life easier while using Ethiopian Telecom (EthioTelecom), telebirr, Ethio Gebeta and Amole services. It uses AccessibilityService to access the USSD Popup text field and to write the sequence of Gebeta numbers. ይህ Etel 630 የተሰኘ መተግበሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈርቀዳጅ በመሆን በካሜራ በመጠቀም የሞባይል ካርድ ማንበቢያን የፈጠራ ስራን ሰርቶ ያስተዋወቀ መሆኑ ይታወቃል (ይህም በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ተመዝግቦ ይገኛል) አሁን ደግሞ ደንበኞቻችን በወረቀት ካርድ ብቻ ሳይሆን በዲጂታል ገንዘብም ተጠቅመው ካርዳቸውን እንዲሞሉ እንዲሁም ከስር የተዘረዘሩትን ተግባሮች መፈፀም እንዲችሉ ከዳሽን ባንክ አሞሌ የዲጂታል ገንዘብ ጋር በመተባበር ስማችንንም ከ " Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ " ለመያዝ ቀለል ወደ ሚለው ወደ "Etel 630 " ቀይረን ከትልቅ አፕዴት ጋር መተናል፡፡ Etel 630 ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን ከአሞሌ ጋር አስተባብሮ የያዘ አፕሊኬሽን ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም ከዳሽን ባንክ አሞሌ ተጠቃሚዎች የዳሽን ባንክ አሞሌን በመጠቀም ከአሞሌ አካውንቶ ላይ * የሞባይል ካርድ መሙላት * የዲኤስቲቪ ክፍያ መክፈል * የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያ መክፈል * የትምህርት ቤት, የኮንሰርት መግቢያ ትኬት ክፍያዎችን መክፈልክ እንዲሁም * አሞሌ ከሌሎት አሞሌ መመዝገብ ያስችሎታል ሌሎች የአፕሊኬሽኑ ስራዎች መሃከል * የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት * አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ * ቀሪ ሂሳቦን ማየት * መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ * በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ * በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል * የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት * የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ * የፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች ፣ መብራት ውሃ … ስልክ ቁጥሮች * የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም * ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት * እኝህን እና ሌሎች የአፕሊኬሽኑን ስራዎች በመጠቀም ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ! አዳዲስ የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅሎችን የያዘው አፕሊኬሽን እነሆ ብለናል፡፡ የነበራችሁ አፕዴት አድርጉት ያልነበራችሁ እየጫናችሁ ህይወትዎን ቀለል ያድርጉበት፡፡ This Etel 630 Etel 630 Application is known for the first creativity of our camera-enabled mobile card reader which is currently registered by Ethiopian Intellectual Property office and now we have updated our App to incorporate digital money in addition to the paper-based mobile card. To enable this we have integrated with “Dashen Bank Amole “. this integration gives our App users the opportunity to use Amole services inside our App. In this huge release, we have renamed our brand name from “ Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ” to “Etel 630” to make the name of the App more catchy. Etel 630 has many SIM card related functionalities for Ethiopian Telecommunication corporation (Ethio Telecom / ethio Self-Care / Ethiotele or telebirr) customers and also for Dashen banks Amole customers, some of the services are: For Dashen Bank Amole Customers * Top up / Recharge Mobile Card * Pay DSTv * Pay Ethiopian Airlines Ticket * Pay School and Concert Fee * Pay other more services using Amole * If you don’t have Amole you can register in this in App. Some of the other services of the App are: *Recharge Current Balance by writing the numbers on the card *Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera *Request Current Balance *Request Call Me Back just by auto selecting the user from contacts *Money Transfer just by selecting the user from contacts *Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access * Recharge Airtime Using Mobile Credit *Voice Short Message Service (VSMS) *Voice Mail *Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations … P.S This new update includes both Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ functionalities and Amole services in one App. Thank you for using Etel 630 ET APP. Enjoy

Read more...

Images

Share this App

About Privacy Policy Feedback Report a policy violation